የተሻረ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 93 ንዑስ አንቀፅ (4) ፊደል ተራ (ሀ) እና የኮቪድ ሥርጭትን ለመከላከል፣ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀፅ (1) መሰረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወረርሽኙ ሥርጭት እያስከተለ ያለውንና ሊያስከትል የሚችለውን ሰብዓዊ፣ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ለመቀነስ እና ለመከላከል የሚያስችሉ እርምጃዎችን በሚያወጣቸው ደንቦች እንደሚወስን የተደነገገ በመሆኑ
የኮቪድ 19  በአገራችን ኢኮኖሚ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ የሚያስችሉ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 3/2012 አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ (1) በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 468/2012
ቀን: ሚያዚያ 26፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች