የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በመጋቢት 30 ቀን 2012 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ በመሆኑ፤
ይህንኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄድው ስብሰባ የመረመረውና በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93(3) መሠረት ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 93(3) እና 55(8) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•