የተሻረ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 93 (4)(ሀ) እና የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 አንቀፅ 4(1) መሰረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወረርሽኙ ሥርጭት እያስከተለ ያለውንና ሊያስከትል የሚችለውን ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ለመቀነስ እና ለመከላከል የመብት እገዳዎችንና፣ እርምጃዎችን በሚያወጣቸው ደንቦች እንደሚወስን በመደንገጉ፤
ይህን ተከትሎ የተከለከሉ ተግባራትን፣ የሚወሰዱ እርምጃዎችንና የመብት እገዳዎችን በዚህ ደንብ መደንገግ በማስፈለጉ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 3/2012 አንቀፅ 4(1) መሰረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 466/2012
ቀን: ሚያዚያ 18፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች