የተሻረ

የሕዝብን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሕዝብን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 1/2002 አንቀጽ 13(1) መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እንደሚያወጣ የተደነገገ በመሆኑ፤
ይህን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት አዋጁን ለማስፈጸም በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተላቸውን ዝርዝር አቅጣጫዎች በዚህ ደንብ መደንገግ በማስፈለጉ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፦

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: ደንብ ቁጥር 391/2009
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች