የሕዝብን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 1/2009 የታወጀ በመሆኑ፤
ይህንኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 10 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በሕገ አንቀጽ 903(3) መሠረት ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 93(3) እና 55(8) መሠረት የሚከተለው ታውጄል::