ጥሬ ቆዳና ሌጦ ብዙም ተጨማሪ እሴት ሳይታከልበት ወደውጭ አገር መላኩ የአገሪቱን አንፃራዊ ጥቅም የሚጐዳ ስለሆነ፤
በቆዳና የቆዳ ውጤቶች ዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱ ስትሪዎች ጥሬና በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ወደ ውጭ ከመላክ ይልቅ ያለቀለትን ቆዳና ሌጦ እና የቆዳ ውጤቶችን እንዲልኩ በማበረታታት ረገድ የታክስ ሥርዓቱ አጋ ¡ መሣሪያ ሊሆን እንደሚችል ስለታመነበት፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•