የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5፣ በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 377/1995 አንቀጽ 174(4) ፣ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2008 አንቀጽ 17(1) እና በኢትዮጵያ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008አንቀጽ 75(1) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•