በአገልግሎት ላይ

የቴሌኮሚኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮችን ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ

ፈጣን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕድገት ለማምጣት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ወሳኝ ሚና ያላቸው በመሆኑና እነዚህንም ለማስፋፋት ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ሚጠይቅ በመሆኑ፣

የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮች በመላ ሀገሪቱ ተሰራጭው የሚገኙ ሲሆን በባሕሪያቸው ለጥቃት ድርጊት የተጋለጡ በመሆናቸውና አገልግሎቶቹ ለአፍታ እንኳ ቢቋረጡ በብሔራዊ ኢኮኖሚና ደህንነት ላይ የሚደርሰው ጉዳት እጅግ ከፈተኛ በመሆኑ፣

የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮች ከብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት አንጻር የተለየ የሕግ ጥበቃ የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 464/1997
ቀን: ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 882/2007

መጋቢት 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 414/1997

መስከረም 1÷ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ