የተሻረ

ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 4/1987 አንቀጽ 5 እና በተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 67/1985 አንቀጽ 4 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 59/1992
ቀን: ኅዳር 30፥ 1992 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 455/2012

መስከረም 21፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 839/2006

ነሐሴ 15፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 173/2002

የካቲት 26፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 576/2000

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ