በአገልግሎት ላይ

የቅርሶችን በብሔራዊ እና ክልል ቅርስነት መመደቢያ አዋጅ

ቅርስ የሰው ልጅ የዕድገት ሂደት፣ ባህልና ታሪክ መገለጫ ስለሆነ ለዘላቂነቱ ጥበቃና እንክብካቤ የሚያደርግለትን አካል በህግ መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፤

ኅብረተሰቡን አሳታፊ ያደረገ የቅርስ አስተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት ቅርሶች ላሉበት አካባቢ ኅብረተሰብ ብሎም ለሀገር አቀፍ ዘላቂ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ ማስቻል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የሀገሪቱን ቅርሶች በዓለም ቅርስ መዝገብ ዝርዝር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎችን ለማከናወን በቅድሚያ ቅርሶችን በደረጃ መመደብ በማስፈለጉ፤

የቅርሶች አስተዳደርን በሚመለከት የሥራ መደራረብና የሃብት ብክነት እንዳይፈጠር በፌደራልና በክልሎች መካከል የሚኖረውን የኃላፊነት ድርሻ መለየት እና ቀልጣፋ የአስተዳደርና የአሰራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ በወጣው አዋጅ ቁጥር 209/1992 አንቀጽ 16 ላይም ቅርሶች በብሔራዊና በክልል ደረጃ የሚመደቡበት አግባብ በሕግ እንደሚወሰን የተደነገገ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 839/2006
ቀን: ነሐሴ 15፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 557/2016

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 560/2016

ጥቅምት 19፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 553/2016

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 547 /2016

ግንቦት 22፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 536/2015

ነሐሴ 19፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 530/2015

የካቲት 7፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ