በአገልግሎት ላይ

ለሻምቡ-አጋምሳ የመንገድ ስራ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለአለም አቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በሻምቡ-አጋምሳ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 30 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሰላሳ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኦፔክ ፈንድ ለአለም አቀፍ ልማት መካከል ሚያዚያ 12 ቀን 2009 በዋሽንግተን የተፈረመ በመሆኑ ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1040/2009
ቀን: ነሀሴ 25፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች