በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በአልጀሪያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር የመግባቢያ ሰነድ ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአልጀሪያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር የመግባቢያ ሰነድ ጥር 18 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ  በመሆኑ፤

ይህንኑ የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12)  መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 959/2008
ቀን: ሐምሌ 18፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች