በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በአየርላንድ መንግሥት መካከል የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ጥቅምት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. አዲስ አባባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 17 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•