የአፍሪካ የሰዎች እና ሕዝቦች መብቶች ስምምነት የአፍሪካ የሴቶች መብቶች ፕሮቶኮል ሐምሌ 4 ቀን 1995 ዓ.ም በማፑቶ ሞዛምቢክ ስምምነት የተደረሰበት በመሆኑ፣
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ፕሮቶኮሉን ግንቦት 24 ቀን 1996 ዓ.ም. የፈረመው በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትየጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 2010 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባ ያፀደቀዉ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል::
•
•