በአገልግሎት ላይ

ለጤና ልማት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጤና ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር 75 ሚሊዮን 100ሺህ (ሰባ አምስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ኤስዲ‧አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለምአቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ኦክቶበር 30 ቀን 1998 በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ፤

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ 27 ቀን 1991 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 150/1991
ቀን: ታህሳስ 27፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች