ለአስቸኳይ መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር 180 ሚሊዮን 200ሺ (አንድ መቶ ሰማንያ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ኤስዲ አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ዲሴምበር 21 ቀን 2000 በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ፡
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው፡
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 8 ቀን 1993 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•