በአገልግሎት ላይ

ለመድኃኒት ዕፅዋት ጥበቃና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለመድኃኒት ዕፅዋት ጥበቃና ዘለቄታዊ አጠቃቀም ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር 2 ሚሊዮን (ሁለት ሚሊዮን ኤስዲ አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ·ኤ·አ‧ ኤፕሪል 16 ቀን 2ሺ1 በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ፤

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 21 ቀን 1997 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 243/1993
ቀን: ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች