በአገልግሎት ላይ

ለአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 218 ሚሊዮን 692 ሺ 400 የአሜሪካ ዶላር (ሁለት መቶ አስራ ስምንት ሚሊዮን ስድስት መቶ ዘጠና ሁለት ሺ አራት መቶ የአሜሪካ ዶላር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት እና በቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል ግንቦት 4 ቀን 2009 ዓ.ም በቤጂንግ የተፈረመ ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፤-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1044/2009
ቀን: ሐምሌ 27፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች