ለግልገል ጊቤ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያየሚውል መጠኑ ኢኪው 41 ሚሊዮን (አርባ አንድ ሚሊዮን ኢኪው) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስት መንት ባንክ መካከል እ·ኤ·አ ሴፕቴምበር 1 ቀን 1998 በሉግዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ ፣
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 15 ቀን 1991 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•
•
•
•
•