በአገልግሎት ላይ

ለአነስተኛና መካከለኛ የግል ተቋማት ብድር የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከአዉሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለአነስተኛና መካከለኛ የግል ተቋማት ብድር የሚውል 25 ሚሊዮን ዩሮ (ሀያ አምስት ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 19 ቀን 2003 በአዲስ አበባ እና ዲሴምበር 29/2003 በሉክሰምበርግ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 28 ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 436/1997
ቀን: ጥር 30፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ