የተሻረ

ስለጉምሩክ ባለስልጣን የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን ዘመናዊ አሠራር እንዲኖረው ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ይበልጥ ለማበረታታት ለንግዱ ኅብረተሰብ የሚሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ፤ የአገሪቱን የንግድ፡ የፊስካልና ሌሎች ተዛማጅ ፖሊሲዎች በብቃት ለማስፈጸም የሚረዳ፤ የወጪ ንግድ መረጃን በፍጥነት ለማጠናከርና ለመጠቀም የሚያስችል የጉምሩክ አውቶሜሽንና የመረጃ ሥርዓት (አሲኩዳ) ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የጉምሩክ አውቶሜሽን የመረጃ ሥርዓት ሥራ ላይ ሲውል ሥራውን ሊያፋጥኑ የሚችሉ፡ ለንግዱ ኅብረተሰብ ፈጣን አገልግሎት ሊያሰጡ የሚችሉና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸውን አሠራሮች ይዞ መጓዝ አስፈላጊ በመሆኑ፤ ከነዚህም ጋር የሚቃረኑትን መተው በማስፈለጉ፤

ለዚሁም ስለጉምሩክ ባለሥልጣን የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 125/1990
ቀን: ሰኔ 23፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ