የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5 እና በፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 136 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•