በአገልግሎት ላይ

የህብረት ሥራ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

በገጠርና በከተማ የሚኖረው ሕዝብ በአካባቢው ሀብት ላይ በመመስረት የተለያዩ ዓይነቶችና ደረጃዎች ባላቸው የኅብረት ሥራ ማህበራት በመደራጀት የሚገጥመውን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግር በጋራ እንዲፈታና በራሱም እንዲተማመን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፡

ይህንን ዓላማ ለማስፈጸም በፌዴራል ደረጃ የሚደራጁ የኅብረት ሥራ ማሕበራትን የሚዘግብና በአገሪቱ ውስጥ ላሉ ሕብረት ሥራ ማህበራት እገዛ የሚያደርግ፣ ሥልጠና የሚሰጥ፣ ምርምር የሚያደርግና ሌሎች ቴክኒካዊ ድጋፎችን የሚሰጥ የፌዴራል መንግሥት አካል ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1)እና በሕብረት ሥራ ማህበራት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 147/1991 አንቀጽ 55 መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 274/1994
ቀን: ግንቦት 6፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 985/2009

ታህሳስ 14፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ