በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ መንግስት እና በሀገረ እስራኤል መንግስት መካከል በጉምሩክ ጉዳዮች ለመደጋገፍ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሀገረ እስራኤል መንግስት መካከል ታህሳስ 4 ቀን 2003 ዓ.ም በጉምሩክ ጉዳዮች ለመደጋገፍ የሚያስችል ስምምነት በእየሩሳሌም የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 25  ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ ቁጥር (1)  እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1153/2011
ቀን: ሐምሌ 29፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች