የተሻረ

የፍትሐ ብሔር ሕግ (ማሻሻያ) አዋጅ

ባንኮች ለተለያዩ የንግድና የልማት እንቅስቃሴ የሚሰጧቸው ብድሮችን በተቀላጠፈ መንገድ ለመሰብሰብ እንዲችሉና ከዚህም አኳያ ለኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ለባንኮች በዋስትና የተያዘ ንብረት እንዲሸጥ ለፍርድ ቤት ክስ አቅርቦ ለማስወሰንና ውሳኔውንም ለማስፈጸም የሚወስደው ጊዜ በጣም ረጅም በመሆኑ፤

በቁጠባ ሂሣብ መልክ ከሕዝብ የሰበሰቡትን ገንዘብ በማበደር በሚገኘው የወለድ ገቢ በሚተዳደሩ ባንኮች ሥራ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ በማሳደሩ፤

ለባንክ ብድር መያዣ የተደረጉ ንብረቶችን ሽያጭ በሚመለከት የፍትሐ ብሔር ሕግን ማሻሻል በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 65/1989
ቀን: የካቲት 20፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations
Sector: Civil Code

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ