በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በህንድ ሪፐብሊክ መካከል የተፈረመው የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ያዙ ዜጎች ቪዛን ለማስቀረት ስምምነት ካቲት 12 ቀን 2013 ዓ.ም በህንድ በተፈረመ ስለሆነ፣
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ፫ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጥቅምት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአካሄደው 2 መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 65 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•