በወጪና ገቢ ዕቃዎች ማጓጓዝ ሂደት የሚፈፀሙ ወንጀሎች ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሱና አፈፃማቸውም እየረቀቀ በመምጣቱ፤
እነዚህን ወንጀሎች ውጤታማ በሆነ መንገድ ስመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባስሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 587/2ዐዐዐ አንቀጽ 20/2/፣ በአዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀጽ 112/2/ እና አንቀጽ 107 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡