የመመሪያ መለያ: 583/2013
ቀን: ግንቦት 1፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

የከተሞች መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የመስኖ ውሃ ተጠቃሚ ማህበራት የብድር አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 583/2013

የውሃ ልማት ፈንድ የብድር አሰጣጥና አወሳሰን መመዘኛዎችን በሕግ መምራት በማስፈለጉ፣ የፈንዱን የብድር አስተዳደር ሥርዓት ቀልጣፋና ለባለድርሻ አካላት ግልጽ ማድረግ በማስፈለጉ፣ የፈንዱን የብድር አሰጣጥ ሥርዓት ፍትሐዊ እና እኩል ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ መልኩ ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ፣

የውሃ ልማት ፈንድን ለማቋቋምና አስተዳደሩን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 268/1994 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 7(2) እና 14(4) ለውሃ ልማት ፈንድ ቦርድ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር

Ministry of Water and Energy

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration