የመመሪያ መለያ: 735/2013
ቀን: የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የከተማ ካዳስተር ቅየሳ መመሪያ ቁጥር 735/2013

የከተማ መሬት ይዞታ በአግባቡ መዝግቦ ለማወቅ የካዳስተር ቅየሳ መረጃ፣ አሠራር እና የቅየሳ መሣሪያዎችን አጠቃቀም በመወሰንና በሕግ በመደንገግ በአገር አቀፍ ደረጃ ተፈጻሚነት ያለዉ ወጥ የሆነ የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባን ለመደንገግ በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 818/2006 አንቀጽ 54 ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት የከተማ ካዳስተር ቅየሳ ደንብ ቁጥር 323/2006ን ለማስፈጸም ይህን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን

Ministry of Urban and Infrastructure

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration