የመመሪያ መለያ: 763/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

ቅርስን ከስብስብ ለማዛወርና የቅርስነት እሴት ያጡትን ስብስቦች ለማስወገድ የተዘጋጀ መመሪያ ቁጥር 763/2013

በስብስብ ማእከል ውስጥ አንድ አይነት ቅርስ ከሚፈለገው ቁጥር በላይ ከሆነ ወይም ድገግሞሽ መሆኑ ሲረጋገጥ ወይም በትክክለኛ ቦታው ያልተቀመጠ ከሆነ ወደ ሚመለከታቸው ተቋማት በመስጠት ወይም በመለዋወጥ ከስብስብ ክፍሉ ማስወጣት አስፈላጊ በመሆኑ፤

በጉዳታቸው ምክንያት መጠገን የማይችሉትን ፣በመበላሸታቸው የቅርስነት እሴታቸውን በማጣት ለሌሎች ቅርሶችና ሰዎች ደኅንነት አደገኛ መሆናቸው ሲረጋገጥ አንድን ቅርስ ወይም ስብስቦችን ከቅርስ ስብስብ ማዕከል በቋሚነት ማስወገድ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ቅርስን ከስብስብ ማዛወርና ማስወገድ በተጠና ስርዓትና ግልፅነት ባለው አሠራር መከናወን ያለበት በመሆኑ፤

በአዋጅ ቁጥር 209/1992 አንቀጽ 46 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

Ministry of Culture and Tourism

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration