የመመሪያ መለያ: 665/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2008 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዝውውር አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 665/2013

በተቋሙ ከ2001 ጀምሮ ፀድቆ እየተሰራበት በሚገኘው የጥቅማ ጥቅም መመሪያ አንቀጽ አንድ የዜውውር አፈፃፀምን በተመለከተ የአሠራር መመሪያ ወጥቶለት ሲተገበር መቆየቱ ይታወቃል፡፡

ሆኖም የአሠራር መመሪያው በየጊዜው የሚኖረውን ለውጥ መሠረት በማድረግ የሚነሳውን ቅሬታ ለመመለስ በሚያስችል መልኩ የተቃኘ ባለመሆኑ ሙለበሙለ መመሪያውን በመፈተሸ ማጥራትና ማሻሻል እንሚያስፈልገው ታምኖበታል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Civil Aviation Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration