የመመሪያ መለያ: 647/2013
ቀን: ሚያዝያ 8፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የንግድ ምልክት ምዝገባ ማመልከቻ ምርመራ መመሪያ ቁጥር 647/2013

የጽ/ቤቱ የንግድ ምልክት ማመልከቻ የሥርዓት እና የስረ-ነገር መርማሪዎች የምርመራ ስራቸውን የሚመሩበትን ዝርዝር መምሪያ ማውጣት በማስፈለጉ እንዲሁም የንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ አግልግሎትን ግልጽ፣ተገማችና ቀልጣፋ ለማድረግ እንዲሁም እና ተጠያቂነት የሰፈነበት ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ይህ የንግድ ምልክት ምዝገባ ማመልከቻ ምርመራ መመሪያ በንግድ ምልክት ምዝገባና ጥበቃ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 273/2005 አንቀጽ 59 መሠረት ተደንግጓል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን

Ethiopian Intellectual Property Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration