የመመሪያ መለያ: 771/2013
ቀን: ሚያዝያ 5፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የትምባሆ ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 771/2013

ትምባሆን እንደካንሰር፣ በጭቅላት ወስጥ የደም መፍሰስ፣ የመተንፈሻ አካል ህመም የልብ፣ ሌሎች ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ ምክንያት እንዲሁም የአካል ጉዳት እና ሞት እንደማያስከትል በሳይንስ የተረጋገጠ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ የትምባሆ ተጠቃሚ እና የወጣቱ ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑ የ ወጣቱን ተጋላጭነት መጠበቅና በአግባቡ ቁጥጥር ካልተደረገበት የበለጠ እየ ጨረ የ ማድና የ ጤና መታወክ በማስከተል የ ዜጎች የ ህክምና ወጪ እንዲና አገሪቱ ለመደኃኒት ግዢ የምታወጣው ወጪና የ ውጭ ምንዛሬ ከፍተኛ በማድረግ፤ ምርታማነትን በመቀነስና ጉዳት በማድረስ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫና እየፈጠረ የሚገኝ በመሆኑ፤ ትምባሆ ቀጥተኛ ተጠቃሚ ላይ ከሚደርሰው ጉዳት ባለፈ ለጭ የተጋለጡ ሰዎችን ጤና የማዳ በመሆኑ፤

ለሕዝብ ክፍት የሆኑ ቦታዎችና የሥራ ቦታዎች ከትምባሆ ጭስ ነጻ እንዲሆን ለማድረግ አፈጻጸሙን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ፤

የምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን በምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት ይህን መመሪያ አወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን

Ethiopian Food and Drug Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration