የተቋሙ የስልክ፣ የፊክስ፣ የኢንተርኔት፣ የሞባይሌና የሽቦ አልባ ስልክ አጠቃቀም ተመን ከየካቲት 2000 ዓ.ም ጀምሮ አዱሱን አደረጃጃት ተከትል የማሻሻያ ጥናት በማድረግ ፀድቆ በሥራ ላይ ማዋል ይታወቃል፡፡ ሆኖም በአስር ዓመት ውስጥ የተቋሙ ሥራ እየሰፊ በመምጣቱ፣ አዲዱስ ኤርፖርቶች በየክፍሉ መከፈቱና የክፍያ ተመንም ለውጥ በማምጣቱ አገልግሎት ላይ የዋለው ተመን ለማስቀጠል አልተቻለም፡፡
ስለሆነም የማሻሻያ ተመኑን ለመወሰን እንዲረዱ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ክፍያ የሁለት ዓመታት የተፈተሸና ከላይ የተመለከቱትን ምክንያቶች ከግምት በማስገባት የሥራ ስፊትና ያለውን የመረጃ ልውውጥ መነሻነት ኢኮኖሚካሊ የበጀት አጠቃቀምንና ቁጠባን መሠረት በማድረግ የሥራ ክፍልች ተመን አቅርበው የማሻሻያው ጥናት ተደርጓል፡፡