የመመሪያ መለያ: 795/2013
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥር መመሪያ ቁጥር 795/2013

የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥሮች ውጤታማ ምደባ፣ አጠቃቀም እና አስተዳደር የሚያስፈልጋቸው ውስን ሀብቶች በመሆናቸው፤

የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥሮች በቅልጥፍና፣ በፍጥነት፣ በግልጸኝነትና በፍትሃዊነት እንዲሁም የደንበኛውን ደረጃ፣ የባለፈቃዱን ዓይነት እና የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ አድልዎ በሌለበት ሁኔታ መመደባቸውን የሚያረጋግጥ አዳዲስ የቴሌኮሙኒኬሽን ምርቶች እና አገልግሎቶችን ለደንበኞች ተደራሽ ለማድረግ እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ለብሔራዊ የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥር ዕቅድ ዝግጅት እና ማሻሻያ አስተዳደራዊ አሰራሮችን ማቋቋም የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥሮችን እጥረት ለመተንበይ እና በወቅቱ ለማስወገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ፤

የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥሮች አጠቃቀም የደንበኞችን ፍላጎት እና መብት እንዳይገድብ መከታተልና መቆጣጠር ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤

የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ይህንን የቴሌኮሙኒኬሽን የቁጥር መመሪያ በኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1148/2011 አንቀጽ 6(11) ፣ 27፣ 28 እና 29 መሠረት አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration