የመመሪያ መለያ: 800/2013
ቀን: ሰኔ 8፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቴሌኮምኒኬሽን የብሔራዊ ሮሚንግ የጅምላ ሽያጭ ማብራሪያ ሰነድ (መመሪያ ቁጥር 800/2013)

በቴሌኮሙኒኬሽኖች ኦፕሬተሮች መካከል የብሐራዊ ሮማንግ የጀምላ ሽያጭ አገልግሎት ስምምነቶችን ማስተዳደር የሚስችል ማቀፍ ማቅረብ አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ፤

የቴሌኮሙኒኬሽን የብሔራዊ ሮሚንግ አገልግሎት ስምምነቶችን ለማተዳደር የሚስችሉ የሕግ እና የአሠራር ስርዓቶች ላይ ግልጽነት መፍጠር አስፈላጊ ሆኖን በመረዳት፤

በመጀሪያ የኔትዎርክ ትግበራ ወቅት አዳዲስ ባለፍቃዶች የሴሉላር ደንበኞችን መድረስ የሚሉበትን ምቹ የስራ ከባባዊ ሁኔታን መፍጠር የሞባይል ሽፋን በሌላቸው ቦታዎች ላይ አስፈላጊ ሆኖን በማንዘብ፤

በቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች መካከል ወድድርን ከፍ ለማድረግ የመግቢያ እና የማስፋፊያ ገደቦችን ዝቅ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በማመን፤

በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1148/2011 አንቀጽ 6(2)፥ 44(7) እና 54(2) ማረት ባለስልጣ ይህንን የቴሌኮሙኒኬሽን የብሔራዊ ሮሚንግ የጀምላ ሽያጭ አገልግሎት መሪያን አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration