የመመሪያ መለያ: 796/2013
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቴሌኮሙኒኬሽን ሙግት መፍቻ መመሪያ ቁጥር 796/2013

በቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች እና ተጠቃሚዎች እንዲሁም በቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን ፍትሃዊ፣ ፈጣን እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ መፍታት አስፈላጊ በመሆኑ፤

በቴሌኮሚኬሽን ዘርፍ ውስጥ የሚነሱ አለመግባባቶችን ማስተዳደር የሚያስችል በቂ የሕግ ማዕቀፍ ማጸደቅ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት፤

ለተከራካሪ አካላት አማራጭ የግጭት መፍቻ ስነ ስርዐቶችን ማለትም ድርድር እና ሽምግልናን የመሰሰሉትን ማዘርጋት አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ፤

በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1148/2011 አንቀጽ አንቀጽ 6 (2) #6 (15) ፥ 37፥ 48 እና 54(2) መሠረት ባለስልጣኑ ይህንን የቴሌኮሙኒኬሽን ሙግት መፍቻ መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration