የመመሪያ መለያ: 750/2013
ቀን: የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 750/2013

በከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ተጥር 813/2006 አንቀጽ 23 ንዑስ አንቀጽ 3 እና አዋጁን ተከትሎ በወጡ የከተማ ካዳስተር ቅየሳ ደንብ ቁጥር 323/2006 አንቀጽ 22 በተደነገገው መሠረት ለካላስተር ሥራ የሚውሉ የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥቦች የደኅንነት ጥበቃ በማድረግ በዘላቂነት ማገልገል እንዲችሉ እና በተለያዩ አደጋዎች የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ሲበላሹ በምትኩ ሌላ መተካት እንዲቻል እና ጉዳት ያደረሰው አካል ላይ የሚገባውን አስተዳደራዊ እርምጃ ለመወሰን በማስፈለጉ፣

የከተማ ካዳስተር ቅየሳ ሥራ ጥራቱን የጠበቀ እንዲሆን እና በስታንዳርዱ መሠረት እንዲፈፀም የቅየሳ መቆጣጠሪያ ነጥቦችም ሆኑ የመሬት ይዞታ ወሰን ምልክት በሚመለከታቸው አካላት እና በባለይዞታው ጥበቃ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን

Ministry of Urban and Infrastructure

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration