የተማሪዎች ምግብ አዘገጃጀትና አቀራረብ ከተማሪው ጤና እና ንጽህና አጠባበቅ ላይተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ንፅህናው እና ጥራቱን የጠበቀ ምግብ ለተማሪዎች ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ፤
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስአንቀጽ (2) ተራፊደል (ሠ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡