የመመሪያ መለያ: 994/2016
ቀን: መጋቢት 9፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅመማ ቅመም ምርት ጥራት ቁጥጥር እና ግብይት መመሪያ ቁጥር 994/2016

በአለም ዓቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ የሆነ በጥሬውና ዕሴት የጨመረ ቅመማ ቅመም ምርት በጥራትና በከፍተኛ መጠን ቀይጣነት ባለው አስተማማኝ ሁኔታ እንዲቀርብ የቅመማ ቅመም ግብይትና ጥራት ቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የቅመማ ቅመም ግብይትን ዘመናዊነት፣ ህጋዊነት እና ፍትሃዊነትን በማስፈን የቅመማ ቅመም አምራቾች፣ የግብይት ተዋንያን እና የሃገሪቱ ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ማሳደግ የሚያስችል የግብይት ስርዓት መዘርጋት አሰፈለጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ልማትና ግብይት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክርቤት ደንብ ቁጥር 364/2008 አንቀጽ 14 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የግብርና ሚኒስቴር ይህንን “የቅመማ ቅመም ግብይትና ጥራት ቁጥጥር መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን

Ethiopian Coffee and Tea Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration