የመመሪያ መለያ: 799/2013
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የሲም ካርድ ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 799/2013

የሲም ካርድ አጠቃቀም የሚሰራበትን አጠቃላይ ሁኔታን የሚገዛ የሕግ ማዕቀፍ ማውጣት በማስፈለጉ፤

የሲም ካርድ አገልግሎት የሚሰጥበት፣ አገልግሎቱን የሚቋረጥበት እንዲሁም የሚታገድበት ሁኔታዎችን በአግባቡ መለየት በማስፈለጉ፤

ብሔራዊ የሲም ካርድ ደንበኞች መዝገብን ለመቆጣጠር፣ የቁጥጥር ማዕቀፍ ማዘጋጀት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባለስልጣኑ ለመምራት የሚያስችል አዋጅ ቁጥር 1148/2011 አንቀጽ 6(2) ፡ 51(2) እና 54(2) መሠረት ይህንን የሲም ካርድ ምዝገባ መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration