የመመሪያ መለያ: 125/2014
ቀን: ሚያዝያ 1፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበራት መመሪያ ቁጥር 125/2014

የቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሚያከናውኗቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የብድርአገልግሎት በመስጠት የአባላትን የገንዘብ እጥረት ችግር በመፍታት በሙሉ አቅማቸው በመሥራትና ዓላማቸውን ለማሳካት የአባሎቻቸውን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች በዘላቂነት የሚፈቱበትን አቅም ማጐልበት በማስፈለጉ፤

የህብረት ስራ ማህበራት የሚሰጡትን የብድርአገልግሎት ፍትሃዊና ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋትና በአግባቡ ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ በመሆኑም ህብረት ስራ ማህበራት የብድር አገልግሎት ከመስጠታቸው በፊት የብድር አገልግሎቱን በአግባቡ መምራት የሚያስችል የብድር መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈለጉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ የተሻሻለው የአሰፈጻሚ አካላት ማቋቋሚያ በአዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ 2 ፊደል ተራ ሠ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያአውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ

Addis Ababa City Administration Cooperative Agency

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration