የመመሪያ መለያ: 1032/2017
ቀን: ታኅሣሥ 3፥ 2017 ዓ.ም.
Language: Amharic

የጨው ግብይትን ለመቆጣጠር የወጣ መመሪያ (ማሻሻያ) (መመሪያ ቁጥር 1032/2017)

የጨው አቀነባባሪ ፋብሪካዎች ጥሬ ጨው በሚመረትበት አካባቢ ብቻ እንዲሠሩ መደረጉ የንግድ ውድድርን የሚገድብ ሆኖ በመገኘቱ፤

ለናፍታሊን ግዢ የሚያስፈልገው የውጭ ምንዛሪ የጨው አቀነባባሪ ፋብሪካዎችን ለከፍተኛ ወጪ የሚዳርግና በግብይቱ ላይ ችግር የሚፈጥር ሆኖ በመገኘቱ፤

በጨው ግብይት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ነጋዴዎች ምርቱን አላግባብ በማከማቸት በገበያ ውስጥ ሰው ሰራሽ እጥረት እንዳይፈጥሩ መከላከል በማስፈለጉ፤

እነዚህን ዓላማዎች ለማስፈጸም ይቻል ዘንድ በሥራ ላይ ያለውን የጨው ግብይት መመሪያ ቁጥር 962/2015 ለማሻሻል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአስፈጻሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ22 (1) (ለ) እና19(4) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

Ministry of Trade and Regional Integration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration