የመመሪያ መለያ: 514/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2008 ዓ.ም.
Language: Amharic

የልማት ድርጅቶችና አክስዮን ማህበራት የሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 514/2013

ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በቀጥታ ተጠሪ የሆኑ የልማት ድርጅቶች እና አክሲዮን ማህበራት በተለያዩ የፕራይቬታይዜሽን ስልቶች በዋናነት በሽያጭ ወደ ግል ባለሀብቶች በማዛወር ውጤታማ ሥራ እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ካለንበት ተጨባጭ ሁኔታ ጋር የሚሄድ ወጥ የሆነ የመንግሥትን መብትና ጥቅም ለማስከበር የሚያስችል በግልጽነትና በተጠያቅነት መንፈስ የሽያጩን ሂደት ለማስኬድ የሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚንስቴር በጨረታ ሽያጭ አወዳድሮ ወደ ግል ይዞታ ለሚያዛውራቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች/ ከሲዮን ማህበራት የሚቀርቡትን ጨረታዎችና የመወዳደሪያ ሃሣቦች/ፕሮፖዛሎች/ መርምሮ የውሣኔ ሃሣብ የሚያቀርብ አንድ የሽያጭ ውድድር ገምጋሚ ኮሚቴ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ኮሚቴው ተግባሩን እና ኃላፊነቱን በግልጽነት፤ በፍትሓዊነት እና በተጠያቂነት መንፈስ ለማካሄድ የሚያስችል አሠራር በመመሪያ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916 /2008 አንቀጽ 31 (ለ)(9) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

Ministry of Public Enterprises

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration