የመመሪያ መለያ: 518/2013
ቀን: ጥር 15፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመንግስት የልማት ድርጅቶች የሽያጭ መመሪያ ቁጥር 518/2013

የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በጨረታ ወይም በሌሎች የመወዳደሪያ መንገዶች ወደ ግል ይዞታ ለሚያዛውራቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የሚቀርቡትን ጨረታዎችና የመወዳደሪያ ሃሣቦች (ፕሮፖዛሎት መርምሮ የውሣኔ ሃሣብ የሚያቀርብ አንድ የሽያጭና ውድድር ገምጋሚም ማቋቋምና ኮሚቴው ተግባሩን የሚያከናውንበትን መመሪያ መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 412/1996 አንቀጽ 9(1)(ሐ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የፕራይቬታይዜሽን ቦርድ ይህንን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

Ministry of Public Enterprises

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration