የመመሪያ መለያ: 504/2013
ቀን: ጥር 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመንግስት የልማት ድርጅቶች የስጋት ስራ አመራር መመሪያ ቁጥር 504/2013

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የተቋቋሙበት ዓላማ እንዲሳካ ለማድረግ ስጋቶችን በመለየት፣ በመተንተን፣ በመመዘንና በቅደም ተከተል በማስቀመጥ አመራር እንዲያገኙ በማድረግ የድርጅቶቹን ዕሴት መጠበቅና ማሳደግ፤ ሥጋቶችን ከመፈጠራቸው አስቀድሞ ለመከላከል ወይም ከተከሰቱም የሚያስከትሉትን ተጽዕኖ ለመቀነስ በየደረጃ ያሉ የሚመለከታቸው አካላት ኃላፊነታቸውን በሚገባ አውቀው እንዲወጡ ማስቻል በማስፈለጉ፤

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በኢኮኖሚ ውስጥ ተገቢውን ድርሻ _ እንዳይወጡና የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዳይሳካ ሊያደርጉ የሚችሉ ስጋቶችን ለማስተዳደር ወጥ የሆነ የአሠራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኤጀንሲውን ሥልጣንና ተግባር ለመወስን ባወጣው ደንብ ቁጥር 445/2011 አንቀጽ (5) ንዑስ አንቀጽ (3) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር

Public Enterprises Holding and Administration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration