የመመሪያ መለያ: 246/2013
ቀን: ታኅሣሥ 27፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለውጭ ገበያ በሚቀርብ በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ የተጣለውን ታክስ እንደገና ለማሻሻል የወጣ መመሪያ ቁጥር 246/2013

በአሁኑ ጊዜ በዓለም ገበያ ያለቀለት ቆዳ ፍላጐት በመቀነሱ ምክንያት በቆዳ ዘርፍ የሚታየው የኤክስፖርት ንግድ መዳከም ከፍተኛ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ብክነት እንዲሁም በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ክምችት ያስከተለ በመሆኑ፣

ይህንን ችግር ለማቃለል ወደውጭ በሚላክ በጥሬና በከፊል በተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ የተጣለውን የታክስ ማስከፈያ መጣኔዎች ማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ፣

የገንዘብ ሚስቴር በውጭ ገበያ በሚቀርብ ጥሬ እና በከፊል የተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ ታክስ ለማስከፈል በወጣው አዋጅ ቁጥር 567/2000 አንቀጽ 7 በተሰጠው ሥልጣን መሥረት ይህን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration