መ/ቤቱ ለሠራተኛው የሚሰጠው የጥቅማ ጥቅም ክፍያዎች በአባላቱ ዘንድ መታወቅ ስለሚኖርበት፣ ለሠራተኛው የሚሰጠው ልዩ ልዩ ጥቅሞች ሁኔታና አኳኋን ተፈፃሚነት ሊኖርው እንደሚችል በግልፅ መቀመጥ ስለሚገባው አስተዳደሩ የሚከተለውን ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም አሰጣጥ መመሪያ አውጥቷል::
Tap the button below to view or download this PDF.