የመመሪያ መለያ: 75/2013
ቀን: መስከረም 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የስፖርት ማህበራት ስለሚቋቋሙበት ሁኔታ ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር 75/2013

በአገራችን ህዝባዊ መሠረት ያለው ስፖርት ለመገንባትና ከስፖርት ሊገኝ የሚለውን ኢኮኖማዊ፣ ማበራዊና ፖለቲካዊ ፋይዳዎችን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር የመላውን ሕዝብ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ሚያረጋግጥ ይቻል ዘንድ ብሔራዊ የስፖርት ፖሊሲ በ1990 ተቀርጾ ላለፉት ሃያ ዓመታት ተግባራዊ ሲሆን ቆይቷል፡፡

በፖሊሲው እንደተመለከተው የስፖርት ማበራት በተደራጀ አግባብ ስፖርቱን በባላይነት የመምራት ኃላፊነት ስለተጣለባቸው በአሁኑ ጊዜ ኦሎምፒክ ኮሚቴን ጨምሮ በየስፖርቱ ዓይነቱ አገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት ተደራጅተው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡

የስፖርት ማህበራቱ የሚሰሩትን ስፖርት ለማስፋፋትና ለማሳደግ በሚደርጉት እንቅስቃሴ በአንድ በኩል የዓለም አቀፍ ስፖርት ማበራት ሕግጋትን አክብረው የመሥራት ግዴታ ያለባቸው ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የመንግሥትን ፖሊሲና ሕግ የማበርና የመተግበር እንዲሁም በራሳቸው ጠቅላላ ጉባኤ በሚያጸድቁት መተዳዳሪያ ደንቦችና መመሪያዎች መሠረት መተዳዳር አሠራራቸወን ግልጽና ጠያቂነት ያለው እንዲሆን ማድረግና በዚያው መራት ይጠበቅባቸዋል፡፡

በ2003 ዓ.ም የስፖርት ማህበራት ስለሚቋቋመበት ሁኔታ ለመሰን የወጣው መሪያ አገር አቀፍ ስፖርት ማበራት ተገቢወን ማስፈርት አሟተው ተመዝግበውና እወቅና አግኝተው እንዲንቀሳቀሱ ያስቻለ ቢሆንም በመመሪያው ላይ መሻሻል የሚባቸው መካተት ያለባቸው ግልጽነት ሊኖራቸው የሚቡ ጉዳዮች በመኖራቸው የለአቶቶችና ስፖርት ሚስቴር ይህንን የስፖርት ማብራት ስለሚቋማት ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን መመሪያ አሻሽሎ አወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

Ministry of Youth and Sports

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration