የመመሪያ መለያ: 133/2015
ቀን: ጥቅምት 1፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆኑና ልዩ ድጋፍ ስሚያስፈልጋቸው ሴቶች የገንዘብ ወይም የቁሳቁስ ድጋፍ ስማድረግ ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር 133/2015

የከተማችንን ልማት ሰማፋጠንና የመልካም አስተዳደር ስርዓት ግንባታችንን ስማጎልበት የሴቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ስማረጋገጥ የሁሱም የህብረተሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው፡፡

በከተማችንም ስሚከናወኑ የልማት ፣ የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታዎች የህብረተሰቡ ግማሽ አካል የሆኑትን ሴቶች በሁሉም ዘርፎች በቀጥታ በማሳተፍ ሴቶች የልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ ሲሆኑ የሚችሱበትን አሠራርና አደረጃጀት በመፍጠር የሴቶችን ተሳትፎ ሳቅ ወደ አስ ደረጃ ማሳደግ የሚያስፈስግ በመሆኑ፤

ልዩ ድጋፍ ሰሚያስፈልጋቸው ሴቶች ችግራቸውን አጣርቶ የኢኮኖሚ አቅም የሚፈጥሩበትን የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ የተሻስ ህይወት እንዲመሩ ስማድረግ በአፈጻጸምና አስተዳደር ሂደት ላይ የሚያጋጥሙትን ችግሮች ስመፍታት እንዲሁም ክትትልና ድጋፍ ስመስጠት አሠራር መዘርጋት በማስፈሰጉ፤
የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ህጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየአስፈጻሚስካሳት ስማቋቋም እና ሥልጣንና ተግባራቸውን ስመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ፊደል ተራ (ሠ) በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration